የቴክኖሎጂ ፈጠራና ምርምር ለሀገር ብልጽግና

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ የቴክኖሎጂ ፈጠራና ምርምር ለሀገር ብልጽግና በሚል መሪ ቃል በአሶሳ ከተማ ለሁለተኛ ጌዜ አውደ-ርዕይ ማካሄድ ጀመረ። (ሰኔ/01/2015ዓ/ም አሶሳ )የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት…

የቤ/ጉ/ክ/መ/የሳ/ቴ/ኢን/ኮሚ/ኤጀንሲ እና የቤ/ጉ/ክ/መ/ሲ/ሰ/ኮሚሽን የብልጽግና ፓርቲ አባላት ሂስ ግለሂስና የአደረጃጀት ግምገማ ማካሄዲ ጀመረ።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ እና የቤ/ጉ/ክ/መ/ሲ/ሰ/ኮሚሽን የብልጽግና ፓርቲ አባላት ሂስ ግለሂስና የአደረጃጀት ግምገማ ማካሄዲ ጀመረ። (አሶሳ ሰኔ28/2015ዓ/ም)የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ…

የቤኒ/ጉ/ክ/መ/የሳይ/ቴክ/ኢን/ኮሚ/ኤጀንሲ የ2015ዓ/ም አጠቃላይ የሪፖርት ግምገማ እና በበጀት ዓመቱ ጥሩ የሰራ አፈፃፀም ላሳዩ ባለሙያዎችም የዕውቅና የማበረታቻ ሽልማት ሰነ-ስርዓት ተካሄደ።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ኤጀንሲ የ2015ዓ/ም አጠቃላይ የሪፖርት ግምገማ እና በበጀት ዓመቱ ጥሩ የሰራ አፈፃፀም ላሳዩ ባለሙያዎችም የዕውቅና የማበረታቻ ሽልማት ሰነ-ስርዓት ተካሄደ። ////////////////////////////////////////////////////////////// የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…

የሚድያ ጥቆማ የቤ/ጉ/ክ/መ/የሳይንስ ቴክኖሎጅ ኢንፎርሜሽ ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ ከኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስናጀኦስፔሻል እንስትቲውት ጋር በመተባበር አሶሳ ኤፍ ኤም 91.4 ሬድዮ ዘወትር ሀሙስ ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ

##የሚድያ ጥቆማ ሚያዚያ 19/2015 አ/ም ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ የቤ/ጉ/ክ/መ/የሳይንስ ቴክኖሎጅ ኢንፎርሜሽ ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ ከኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስናጀኦስፔሻል እንስትቲውት ጋር በመተባበር አሶሳ ኤፍ ኤም 91.4 ሬድዮ በመጠቀም ለክልሉ ማህበረሰብ ተደራሽ የሆነ እና…

የቤ/ጉ/ክ/መ/ሳ/ቴ/ኢ/ኮ/ኤጀንሲ ከፑል መ/ቤት ጋር በመሆን የብልፅግና ፓርቲ አባላት መፍጠንና መፍጠር በሚል ርዕስ በተዘጋጀ ሀገራዊ ሰነድ ላይ ዉይይት አደረጉ።

የቤ/ጉ/ክ/መ/ሳ/ቴ/ኢ/ኮ/ኤጀንሲ ከፑል መ/ቤት ጋር በመሆን የብልፅግና ፓርቲ አባላት መፍጠንና መፍጠር በሚል ርዕስ በተዘጋጀ ሀገራዊ ሰነድ ላይ ዉይይት አደረጉ። ######################### (ሰኔ 23/2015ዓ/ም)የቤ/ጉ/ክ/መ/ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን እና የሳ/ቴ/ኢ/ኮ/ኤጀንሲ የብልፅግና ፓርቲ አባላት መፍጠንና መፍጠር…