የቤ/ጉ/ክ/መ/የሳ/ቴ/ኢን/ኮሚ/ኤጀንሲ እና የቤ/ጉ/ክ/መ/ሲ/ሰ/ኮሚሽን የብልጽግና ፓርቲ አባላት ሂስ ግለሂስና የአደረጃጀት ግምገማ ማካሄዲ ጀመረ።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ እና የቤ/ጉ/ክ/መ/ሲ/ሰ/ኮሚሽን የብልጽግና ፓርቲ አባላት ሂስ ግለሂስና የአደረጃጀት ግምገማ ማካሄዲ ጀመረ።

(አሶሳ ሰኔ28/2015ዓ/ም)የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ እና የቤ/ጉ/ክ/መ/ሲ/ሰ/ኮሚሽን የብልጽግና ፓርቲየአባላት ሂስ ግለሂስና የአደረጃጀት ግምገማ ማካሄዲ ጀምሯል።

የኤጀንሲ ሀላፊ አቶ ተመስገን ሀይሉ እና የኮሚሽኑ ም/ኮሚሽነር አቶ ሞሲሳ መሸሻ መሪነት ከዛሬ ጀምሮ ከ ሁለቱ ተቋም አባላት ጋር ሂስ እና ግለሂስ ማድረግ መጀመሩን እና አጠቃላይ ለመግቢያ ወይም ለማስጀመሪያ የሚሆን ዉይይት ከአባላቱ ጋር በግልፅነት ተደርጓል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *