እንካን ወደ ቤ/ጉ/ክ/መ/የሳይ/ቴክ/ኢ/ኮ/ኤጀንሲ በደህና መጡ!

እንኳን ወደ ቤ/ጉ/ክ/መ/የሳይ/ቴክ/ኢ/ኮ/ኤጀንሲ በደህና መጡ የኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመሰጌን ሃይሉ

ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር በአሶሳ ዞን ስር ለሚገኙ ወረዳዎች እና በአሶሳ ከተማ አስተዳደር

ቀን 16/06/2015 ዓ.ም አሶሳ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር በአሶሳ ዞን ስር ለሚገኙ ወረዳዎች እና በአሶሳ ከተማ አስተዳደር…

የቴክኖሎጂ ፈጠራና ምርምር ለሀገር ብልጽግና ግ/በለስ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ የተዘጋጀ የቴክኖሎጂ ፈጠራና ምርምር ለሀገር ብልጽግና በሚል መሪ ቃል ሲምፖዚየም አካህል። (ግ/በለስ መጋቢት 28/2015ዓ/ም)የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን…