የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ ሴኔ 01/2015 ዓ/ም ባዘጋጀው የቴክኖሎጂ ፈጠራና ምርምር ሲፖዝየም በአቪዬሽን ዘረፍ የፈጠራ ሰራቸውን ያቀረቡ ተማሪዎች ኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሰልጣን አሶሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት…
Category: Health
የቴክኖሎጂ ፈጠራና ምርምር ለሀገር ብልጽግና
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ የቴክኖሎጂ ፈጠራና ምርምር ለሀገር ብልጽግና በሚል መሪ ቃል በአሶሳ ከተማ ለሁለተኛ ጌዜ አውደ-ርዕይ ማካሄድ ጀመረ። (ሰኔ/01/2015ዓ/ም አሶሳ )የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት…