የቴክኖሎጂ ፈጠራና ምርምር ለሀገር ብልጽግና

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ የቴክኖሎጂ ፈጠራና ምርምር ለሀገር ብልጽግና በሚል መሪ ቃል በአሶሳ ከተማ ለሁለተኛ ጌዜ አውደ-ርዕይ ማካሄድ ጀመረ። (ሰኔ/01/2015ዓ/ም አሶሳ )የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ የቴክኖሎጂ ፈጠራና ምርምር ለሀገር ብልጽግና በሚል መሪ ቃል በአሶሳ ከተማ ለሁለተኛ ጌዜ አውደ-ርዕይ መካሄድ ጀምሯል።

በሲምፖዚየሙም ላይ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመሰጌን ሀይሉ የእንኳን ደህና መጣችህ መልዕክት አሰተላልፈዋል።

ኤጀንሲው ሀላፊ አክለውም የሲምፖዚየሙ አላማ እና የፈጠራ የምርምር ባለቤቶችን ከማበርታታት ባሻገር ለሃገር እና ለክልሉ ጠቀሜታ ያላችው የፈጠራና የምርምር ሰራዎችን ማጎልበት መሆኑን ተናግረዋል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *