የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ እና የቤ/ጉ/ክ/መ/ሲ/ሰ/ኮሚሽን የብልጽግና ፓርቲ አባላት ሂስ ግለሂስና የአደረጃጀት ግምገማ ማካሄዲ ጀመረ።
(አሶሳ ሰኔ28/2015ዓ/ም)የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ እና የቤ/ጉ/ክ/መ/ሲ/ሰ/ኮሚሽን የብልጽግና ፓርቲየአባላት ሂስ ግለሂስና የአደረጃጀት ግምገማ ማካሄዲ ጀምሯል።
የኤጀንሲ ሀላፊ አቶ ተመስገን ሀይሉ እና የኮሚሽኑ ም/ኮሚሽነር አቶ ሞሲሳ መሸሻ መሪነት ከዛሬ ጀምሮ ከ ሁለቱ ተቋም አባላት ጋር ሂስ እና ግለሂስ ማድረግ መጀመሩን እና አጠቃላይ ለመግቢያ ወይም ለማስጀመሪያ የሚሆን ዉይይት ከአባላቱ ጋር በግልፅነት ተደርጓል።