በ2015 አ.ም የትምህርት ዘመን ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ ጋር በቅንጅት በመስራታችን ለተሰጠን እውቅና እናመሠግናለን። በቀጣይም የተሻለ ስራዎችን እንሰራለን።

ነሀሴ/2015 አሶሳ

የቤ/ጉ/ክ/መ/የሳ/ቴክ/ኢ/ኮ/ኤጀንሲ እና የቤ/ጉ/ክ/መ/ሲ/ሰ/ቢሮ ጋር በመተባበር ከዚህ በፊት በሀላፊነት ሲያገለግሉ የነበሩ አመራሮችን የመሸኘት እና አድስ የተሾሙ አመራሮችን የመቀበል ፕሮግራም አካሄዱ።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂና ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ እና የቤ/ጉ/ክ/መ/ሲ/ሰ/ቢሮ ጋር በመተባበር ከዚህ በፊት በሀላፊነት ሲያገለግሉ የነበሩ አመራሮችን የመሸኘት እና አድስ የተሾሙ አመራሮችን የመቀበል ፕሮግራም አካሄዱ። ///////////////////////////////////////////////////////////////// (አሶሳ ሀምሌ…

የቤ/ጉ/ክ/መን/የሳ/ቴክ/የኢን/ኮሚ/ኤጀንሲ የ2016 ዓ/ም በጀት አመት በውጤት ተኮር የተቃኘ አመታዊ እቅድ ግምገማ ተጠናቀቀ።

(አሶሳ ነሀሴ/2/2015 ዓ/ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሌጂና ኢንፎርሜሸን ኮሚኒኬሽን ኤጀንሲ የ2016 ዓ/ም በጀት አመት በውጤት ተኮር የተቃኘ አመታዊ እቅድ ግምገማ ተጠናቋል። በኤጀንሲው እቅድ ዝግጂት ባለሙያ አቶ እንድርስ አሊ…

በክልሉ በሳይንስ እና ተክኖሎጂ ዘርፍ በፈጣራ ስራ ላይ የተሰማሩ ወጣቶች ህልማቸው እውን እንዲሆን እንደሚሰራ የክልሉ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ።

በክልሉ በሳይንስ እና ተክኖሎጂ ዘርፍ በፈጣራ ስራ ላይ የተሰማሩ ወጣቶች ህልማቸው እውን እንዲሆን እንደሚሰራ የክልሉ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ። (አሶሳ፣ ሰኔ 15/2015 ዓ.ም) አለም አሁን ላይ ለደረሰችበት የእድገት ደረጃ…

እንኳን ወደ ቤ/ጉ/ክ/መ/የሳይ/ቴክ/ኢ/ኮ/ኤጀንሲ በደህና መጡ የኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ይታያል በላይ

እንካን ወደ ቤ/ጉ/ክ/መ/የሳይ/ቴክ/ኢ/ኮ/ኤጀንሲ በደህና መጡ!

የቤኒ/ጉ/ክ/መ/የሳይ/ቴክ/ኢን/ኮሚ/ኤጀንሲ የ2015ዓ/ም አጠቃላይ የሪፖርት ግምገማ እና በበጀት ዓመቱ ጥሩ የሰራ አፈፃፀም ላሳዩ ባለሙያዎችም የዕውቅና የማበረታቻ ሽልማት ሰነ-ስርዓት ተካሄደ።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ኤጀንሲ የ2015ዓ/ም አጠቃላይ የሪፖርት ግምገማ እና በበጀት ዓመቱ ጥሩ የሰራ አፈፃፀም ላሳዩ ባለሙያዎችም የዕውቅና የማበረታቻ ሽልማት ሰነ-ስርዓት ተካሄደ። ////////////////////////////////////////////////////////////// የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…