(አሶሳ ነሀሴ/2/2015 ዓ/ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሌጂና ኢንፎርሜሸን ኮሚኒኬሽን ኤጀንሲ የ2016 ዓ/ም በጀት አመት በውጤት ተኮር የተቃኘ አመታዊ እቅድ ግምገማ ተጠናቋል። በኤጀንሲው እቅድ ዝግጂት ባለሙያ አቶ እንድርስ አሊ…
Author: admin
በክልሉ በሳይንስ እና ተክኖሎጂ ዘርፍ በፈጣራ ስራ ላይ የተሰማሩ ወጣቶች ህልማቸው እውን እንዲሆን እንደሚሰራ የክልሉ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ።
በክልሉ በሳይንስ እና ተክኖሎጂ ዘርፍ በፈጣራ ስራ ላይ የተሰማሩ ወጣቶች ህልማቸው እውን እንዲሆን እንደሚሰራ የክልሉ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ። (አሶሳ፣ ሰኔ 15/2015 ዓ.ም) አለም አሁን ላይ ለደረሰችበት የእድገት ደረጃ…
የቴክኖሎጂ ፈጠራና ምርምር ለሀገር ብልጽግና ግ/በለስ
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ የተዘጋጀ የቴክኖሎጂ ፈጠራና ምርምር ለሀገር ብልጽግና በሚል መሪ ቃል ሲምፖዚየም አካህል። (ግ/በለስ መጋቢት 28/2015ዓ/ም)የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን…
ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር በአሶሳ ዞን ስር ለሚገኙ ወረዳዎች እና በአሶሳ ከተማ አስተዳደር
ቀን 16/06/2015 ዓ.ም አሶሳ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር በአሶሳ ዞን ስር ለሚገኙ ወረዳዎች እና በአሶሳ ከተማ አስተዳደር…
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መንግስ የሳይንስ፣ቴክኖሎጅና ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ኤጀንስ የተሰራው የኮሌጁ ዌብሳይትና ዳታ ቤዝ ርክክብ ተካሂዷል።
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መንግስ የሳይንስ፣ቴክኖሎጅና ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ኤጀንስ የተሰራው የኮሌጁ ዌብሳይትና ዳታ ቤዝ ርክክብ ተካሂዷል። በርክክቡ ወቅት የኮሌጁ ዲን አቶ ብዙአየሁ ሳንቢት ፈጣን የሆነ የመረጃ ፍሰት ባለበት ጊዜ እንደመሆናችን ኮሌጁ…
ለክልል ሴክተር መ/ቤቶች እና ለኤጀንሲው አይሲቲ ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው የኢኮቴ መሳሪያዎች አድቫንስድ ጥገና ሰልጠና
ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ ለክልል ሴክተር መ/ቤቶች እና ለኤጀንሲው አይሲቲ ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው የኢኮቴ መሳሪያዎች አድቫንስድ ጥገና ሰልጠና ተጠናቀቀ። ////////////////////////////////////////////////////////////// የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ…
የቴክኖሎጂ ፈጠራና ምርምር ሲፖዝየም በአቪዬሽን ዘረፍ የፈጠራ ሰራቸውን
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ ሴኔ 01/2015 ዓ/ም ባዘጋጀው የቴክኖሎጂ ፈጠራና ምርምር ሲፖዝየም በአቪዬሽን ዘረፍ የፈጠራ ሰራቸውን ያቀረቡ ተማሪዎች ኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሰልጣን አሶሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት…