የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ የማናጅመንት አባላት የኤጀሲስው ዋና ዳይሬክተር አቶ ይታያል በላይ በተገኙበት የክልሉ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ምክትል ዳይሬክተር ሆነው ተሹመው ለመጡት ለአቶ አበበ እንድሪስ አቀባበል አደረጉ። (…
Category: ዜና
የኢትዮዽያ አእምሮ ንብረት ባለሰልጣን ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይ/ቴክ/ኢ/ኮ/ኤጀንስ ባለሙያ ለሆኑት አቶ ቢንያም ተፈራ በለማዉ ኮሚፕዉተራዝድ ፋይል አሰተዳደር ሰርዓት የግዥና ተዛማች መብት ሴርቴፊኬት እዉቅና ሰጠ::
##የኢትዮዽያ አእምሮ ንብረት ባለሰልጣን ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይ/ቴክ/ኢ/ኮ/ኤጀንስ ባለሙያ ለሆኑት አቶ ቢንያም ተፈራ በለማዉ ኮሚፕዉተራዝድ ፋይል አሰተዳደር ሰርዓት የግዥና ተዛማች መብት ሴርቴፊኬት እዉቅና ሰጠ:: ################################################################################################################################ ኮሚፕዉተራዝድ ፋይል አሰተዳደር ሰርዓት…
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ የ2016 ዓ/ም የአንደኛ ሩብ ዓመት የእቅድ ሪፖረት አፈጻጸም ገመገመ።
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ የ2016 ዓ/ም የአንደኛ ሩብ ዓመት የእቅድ ሪፖረት አፈጻጸም ገመገመ። (አሶሳሳ፣ጥቅምት 1/2015ዓ/ም) የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ የ2015 ዓ/ም የአንደኛ ሩብ ዓመት…
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂና የኢንፎርሜሸን ኮሚኒኬሽን ኤጀንሲ ለኤጀንሲያችን አይሲቲ ባለሙያዎች በድህረ ገጽ ልማት ዙሪያ የአቅም ማጓልበቻ ሰልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂና የኢንፎርሜሸን ኮሚኒኬሽን ኤጀንሲ ለኤጀንሲያችን አይሲቲ ባለሙያዎች በድህረ ገጽ ልማት ዙሪያ የአቅም ማጓልበቻ ሰልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ /////////////////////////////////////////////////////////// ( መሰከረም 10 /2016 ዓ.ም/አሶሳ/)የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት…
የቤ/ጉ/ክ/መን/የሳ/ቴክ/የኢን/ኮሚ/ኤጀንሲ የ2016 ዓ/ም በጀት አመት በውጤት ተኮር የተቃኘ አመታዊ እቅድ ግምገማ ተጠናቀቀ።
(አሶሳ ነሀሴ/2/2015 ዓ/ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሌጂና ኢንፎርሜሸን ኮሚኒኬሽን ኤጀንሲ የ2016 ዓ/ም በጀት አመት በውጤት ተኮር የተቃኘ አመታዊ እቅድ ግምገማ ተጠናቋል። በኤጀንሲው እቅድ ዝግጂት ባለሙያ አቶ እንድርስ አሊ…
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መንግስ የሳይንስ፣ቴክኖሎጅና ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ኤጀንስ የተሰራው የኮሌጁ ዌብሳይትና ዳታ ቤዝ ርክክብ ተካሂዷል።
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መንግስ የሳይንስ፣ቴክኖሎጅና ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ኤጀንስ የተሰራው የኮሌጁ ዌብሳይትና ዳታ ቤዝ ርክክብ ተካሂዷል። በርክክቡ ወቅት የኮሌጁ ዲን አቶ ብዙአየሁ ሳንቢት ፈጣን የሆነ የመረጃ ፍሰት ባለበት ጊዜ እንደመሆናችን ኮሌጁ…
ለክልል ሴክተር መ/ቤቶች እና ለኤጀንሲው አይሲቲ ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው የኢኮቴ መሳሪያዎች አድቫንስድ ጥገና ሰልጠና
ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ ለክልል ሴክተር መ/ቤቶች እና ለኤጀንሲው አይሲቲ ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው የኢኮቴ መሳሪያዎች አድቫንስድ ጥገና ሰልጠና ተጠናቀቀ። ////////////////////////////////////////////////////////////// የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ…
