የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ የማናጅመንት አባላት የኤጀሲስው ዋና ዳይሬክተር አቶ ይታያል በላይ በተገኙበት የክልሉ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ምክትል ዳይሬክተር ሆነው ተሹመው ለመጡት ለአቶ አበበ እንድሪስ አቀባበል አደረጉ።

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ የማናጅመንት አባላት የኤጀሲስው ዋና ዳይሬክተር አቶ ይታያል በላይ በተገኙበት የክልሉ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ምክትል ዳይሬክተር ሆነው ተሹመው ለመጡት ለአቶ አበበ እንድሪስ አቀባበል አደረጉ።

( ታህሳስ:- 16/2018ዓም ) የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ የማናጅመንት አባላት የኤጀሲስው ዋና ዳይሬክተር አቶ ይታያል በላይ በተገኙበት የክልሉ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ምክትል ዳይሬክተር ሆነው ተሹመው ለመጡት ለአቶ አበበ እንድሪስ አቀባበል አደረጉ።
በትውውቅ መድረኩም የኤጀንስው ዋና ዳይሬክተር አቶ ይታያል በላይ ተጨማሪ አመራር ለተቋሙ መጨመሩ የክልሉ መንግስት ለኤጀንሲው የሰጠውን ከፍተኛ ትኩረት የሚያሳይ መሆኑን አንስተው በምክትል ዳይሬክተሩ መምጣታ የተስማቸውን ደስታ ገልፀዋል ።
ዋና ዳይሬክተሩ አክለውም የፌዴራል መንግስት ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ን ባስጀመረበት ማግስት የክልሉ መንግስት የወሰነው ውሳኔ ማርሽ ቀያሪ መሆኑን አስገንዝበዋል ።
ተሹመው ወደ ተቋሙ የመጡት የኤጀንሲው ምክትል ዳይሬክተር አቶ አበበ እንድሪስ በበኩላቸው ወደ ኤጀንስው በሃላፊነት በመምጣታቸው የተስማቸውን ደስታ በመግለፅ በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆናቸውን አንስተው የቴክኖሎጅ ስራ የመንግስት ኢኒሽቲቪ እንደመሆኑ መጠን በትኩረት መስራት ይኖሪብናል በማለት ይህን ከግብ ለማድረስ አብሮ ተባብሮ መስራት አስፈላጊ መሆኑን ጠቁመዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *