የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂና የኢንፎርሜሸን ኮሚኒኬሽን ኤጀንሲ ከአሶሳ ዩኒቨርስቲ ለመጡ ተማሪዎችን ለአንድ ወር ሲሰጥ የነበረው የተግባር ልምምድ ተጠናቀቀ።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂና የኢንፎርሜሸን ኮሚኒኬሽን ኤጀንሲ ከአሶሳ ዩኒቨርስቲ ለመጡ ተማሪዎችን ለአንድ ወር ሲሰጥ የነበረው የተግባር ልምምድ ተጠናቀቀ።

//////////////////////////////////////////////////////////(ህዳር 26 /2016ዓ/ም አሶሳ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂና የኢንፎርሜሸን ኮሚኒኬሽን ኤጀንሲ ከአሶሳ ዩኒቨርስቲ ለመጡ ተማሪዎችን ለአንድ ወር ሲሰጥ የነበረው የተግባር ልምምድ ተጠናቋል።

በተግባር ልምምዱ ላይ ቆይታ ያደረጉ ተማሪዎች እንደተናገሩት የወሰድነው የተግባር ልምምድ ተመርቀው ወደ ሰራ ሲገቡ ለሰራ እንደሚያግዛቸው ተናግረዋል።

ሰልጠናው የተሰጣቸው የቪድዮ ኮንፈረንስ፣የኔትወርክ ዝርጋታ፣ የዌብሳይት ልማት፣ የኮምፒውተር ጥገና እና ሌሎችንም የኤጀንሲው አገልግሎቶች መሰጠታቸውን የኤጀንሲው የቴክኖሎጂ ሽግግር ልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ የሻምበል በዛብህ ተናግረዋል።

# ማህበራዊ ሚድያዎች

ድህረ-ገጽ/Website:- www.bgrsstica.gov.et

ኢሜል/Email:-bgrsstica@gmail.com

ቴሌግራም/Telegram Channel:-@bgrsstica1

ፌስቡክ/Facebook Page:-@bgsstica

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *