የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ የ2016 ዓ/ም የአንደኛ ሩብ ዓመት የእቅድ ሪፖረት አፈጻጸም ገመገመ።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ የ2016 ዓ/ም የአንደኛ ሩብ ዓመት የእቅድ ሪፖረት አፈጻጸም ገመገመ።

(አሶሳሳ፣ጥቅምት 1/2015ዓ/ም) የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ የ2015 ዓ/ም የአንደኛ ሩብ ዓመት የእቅድ ሪፖርት አፈጻጸም ገምግሟል።

የአንደኛ ሩብ ዓመት ጥቅል ሪፖርት በእቅድ ዝግጅት ባለሙያ አቶ እንድሪሰ አሊ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። በውይይቱም ላይ ውይይቱን ያስጀመሩት የኤጀንሲው ዳይሬክቶሬት አቶ ብርሀኑ ሽታነህ እንደተናገሩት የ2016 ዓ/ም የአንደኛ ሩብ ዓመት የእቅድ ሪፖርት አፈጻጸም ከእቅድ አኳያ በጣም ጥሩ በመሆኑ ለቀጣይ ሩብ አመት መስተካከል ያለባቸው ጉዳዬች ላይ በመጠቆም እንዲሰተካከል አቅጣጫ በማስቀመጥ ተጠናቋል። #የኤጀንሲዉማህበራዊ ሚድያዎች

ድህረ-ገጽ/Website:- www.bgrsstica.gov.et

ኢሜል/Email:-bgrsstica@gmail.com

ቴሌግራም/Telegram Channel:-@bgrsstica1

ፌስቡክ/Facebook Page:-@bgsstica

One thought on “የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚዩንኬሽን ኤጀንሲ የ2016 ዓ/ም የአንደኛ ሩብ ዓመት የእቅድ ሪፖረት አፈጻጸም ገመገመ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *