አለም የታጠቀውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያልታጠቀ ህዝብ መበልጸግ ስለማይችል ዲጂታል ቴክኖሎጂ ታጥቆ መስራት ቅንጦት ሳይሆን የህልውና ጉዳይ መሆኑን የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ኤጀንሲ ዳይሬክተር አቶ ይታያል በላይ ገለጹ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *